19690
2024-04-16 13:13:11
Other
Channel
“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ” ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - Geez202-ስልክ ፦ 0977682046